የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋጮች
ዓርብ፣ ጥር 18 2004ማስታወቂያ
የአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር እንደ ሌሎቹ ቀናት በጋቦን እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ቀጥሎ ሰንብቷል። ወቅቱ የእግር ኳስ ነውና የዛሬውም የወጣቶች ዝግጅት በእግር ኳስ ላይ ነው ያተኮረው
ተጫዋጮቹ በግብፅ የነበራቸዉን ግጥሚያ አካሂደዉ ተመልሰዋል፤ ስለዚህኛዉና በሚመጣው ዕሁድ ስለሚኖራቸው ጨዋታ አውግተውናል። ከቡድኑ ተጫዋቾች ፤ ከአሰልጣኛቸው እና ከዚህ በፊት በቡድኑ ትጫወት ከነበረች ወጣት ሴት ጋ ተነጋግረናል።
ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሰ