የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጉባዔ በለንደን6 ጥቅምት 2004ሰኞ፣ ጥቅምት 6 2004ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ ፤ ቅዳሜ ከቀትር በኋላ፣ በብሪታንያ የሚኖሩ፤ የኢትዮጵያ ማኅበሰብ አባላትና የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ደጋፊዎች ፣ እንዲሁም የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በጋራ ጉባዔ አዘጋጅተው እንደነበረ ተገልጿል።https://p.dw.com/p/RrOuማስታወቂያ በሥፍራው ተገኝቶ፣ የጉባዔውን ሂደት የተከታተለው የለንደኑ ዘጋቢአችን ድልነሣ ጌታነህ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ድልነሣ ጌታነህ ሒሩት መለሰ