1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ይዞታ በብሪታንያ ፓርላማ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2005

በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ለንደን ውስጥ ከሀገሪቱ ፓርላማ ፊት-ለፊት ተሰልፈው፣ የብሪታንያ መንግሥት፣ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአዊ መብት ይዞታ እንዲያጤንበት ጠይቃዋል።

https://p.dw.com/p/18LbF
ምስል picture-alliance/dpa

ፓርላማው  ውስጥም ፤ አንድ እንግሊዛዊ የህዝብ እንደራሴ፣ የኢትዮጵያን ሰብአዊ መብት ይዞታ የተመለከተ ዘገባ ማሰማታቸውን ከሥፍራው የደረሰን ዜና ያስረዳል። ዛሬ ከቀትር በኋላ ፣ከብሪታንያ ፓርላማ ፊት ለፊት በመገኘት ሁኔታውን የታዘበውን የለንደኑን ዘጋቢአችንን  ድልነሳ ጌታነህን ፣ ተክሌ የኋላ በስልክ አነጋግሮታል።

ድልነሳ ጌታነህ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ