1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የሙስሊሞች ጥያቄና የመንግስት ማስጠንቀቂያ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 26 2004

ከዚህ አንጻር ማስጠንቀቂያው በስላችም ሆነ በቀጥታ የተቃጣባቸው፤ ሙስሊሞች ላነሱአቸው ጥያቄዎች፣ መፍትኄ ያፈላልጉ ዘንድ የተመረጡ የኮሚቴ አባላት ፣ «ትናንትም ፤ ዛሬም ነገም፤ የምናቀርበው ጥያቄ ፣ ህገ-መንግሥታዊ የመብት ጥያቄ ነው

https://p.dw.com/p/14qJt
***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

የኢትዮጵያ መንግሥት፤ በሃይማኖት ሽፋን ህገ-መንግሥታዊ ሥርዓትን በኃይል ለመናድ ፣ የእየተንቀሳቀሱ ነው ያላቸውን ወገኖች ትናንት ማታ በሰጠው መግለጫ ላይ በጥብቅ ማስጠንቀቁን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ከዚህ አንጻር ማስጠንቀቂያው በስላችም ሆነ በቀጥታ የተቃጣባቸው፤ ሙስሊሞች ላነሱአቸው ጥያቄዎች፣ መፍትኄ ያፈላልጉ ዘንድ የተመረጡ የኮሚቴ አባላት ፣ «ትናንትም ፤ ዛሬም ነገም፤ የምናቀርበው ጥያቄ ፣ ህገ-መንግሥታዊ የመብት ጥያቄ ነው፤ አሁን፤ በመንግሥት እየቀረበ ካለው ውንጀላም ፣ ነጻና ንፁህ ነን የሚል ምላሽ መስጠታቸው ተገልጿል።

ታደሰ እግዳዉ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ