የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ይዞታ3 ነሐሴ 2004ሐሙስ፣ ነሐሴ 3 2004የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፡ መኢአድ እና የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ የኢትዮጵያ መንግሥት በግል ጋዜጦች ላይ እየወሰደ ያለውን ርምጃ አወገዙ። ይህን በተመለከተ መኢአድ እና ኢሰመጉ መግለጫ አውጥተዋል።https://p.dw.com/p/15nBlምስል Solomon Mengistማስታወቂያ ስለሁለቱ ድርጅቶች መግለጫዎች ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ መሶበወርቅ ቅጣውን እና የኢሰመጉ ተጠሪ አቶ እንዳልካቸው ሞላን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩትመለሰ