1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የመብቶች ይዞታ የተመለከተዉ ጉባኤ

ሐሙስ፣ ሰኔ 30 2008

ኢትዮጵያ ዉስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣና ገፈፋ በሚል ርዕስ በለንደን ከተማ ጉባኤ ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/1JLLO
Symbolbild Justitia Justiz Gerichtigkeit
ምስል picture-alliance/dpa

[No title]

ጉባኤዉን የተዘጋጀዉ በዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና በብሪታኒያ የሕዝብ እንደራሴዎች የሦስተኛዉ ዓለም ተባባሪ ድርጅት በጋራ በመሆን ነዉ። በጉባኤዉ ላይ የተነሱትን ነጥቦች በማሰባሰብ የለንደኑ ዘጋቢያችን ተከታዩን ልኮልናል።

ድልነሳ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ