የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ክርክር9 ጥቅምት 2003ማክሰኞ፣ ጥቅምት 9 2003የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ርዕሰ ብሄር ግርማ ወልደጊዮርጊስ መስከረም ሀያ አራት ቀን ሁለቱን ምክር ቤቶች ሲከፍቱ ባደረጉት ንግግርና ሀገራዊ መመሪያ ላይ ዛሬ ሲመክር አረፈደ።https://p.dw.com/p/Phhlምስል DWማስታወቂያከምክር ቤቱ በተለይ በብቸኛው የፓርላማ ተወካይ አማካኝነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ባቀረባቸው የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውባቸዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ