የኢትዮጵያ ወጣት የሥራ ፈጣሪዎች ፈተናና እድሎቻቸዉ25 መስከረም 2007እሑድ፣ መስከረም 25 2007የኢትዮጵያ ወጣት የስራ ፈጣሪዎች የሚገጥሟቸው ፈተናዎችና እድሎቻቸው በሚል ርዕሰ ጉዳይ ከሦስት ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተዘጋጅቷል። በዛሬው ውይይት የቆዳ ውጤቶችና የልብስ ዲዛይነር ዮናታን በቀለ፤ የሶፍትዌርና ድረ-ገጽ ባለሙያ ሳሙኤል አርከበ እና የኢኮኖሚ ባለሙያና አማካሪ የሆኑት አቶ ቴዎድሮስ ሲሳይ ተሳትፈዋል።https://p.dw.com/p/1DQ5Pማስታወቂያ