የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ዉሳኔ
ረቡዕ፣ ግንቦት 16 2009ማስታወቂያ
በአወጣዉም መግለጫ በሀገሪቱ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ርዳታ እና ያለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ ፍቃድ የሚካሄዱ አገልግሎቶችን ማገድን ጨምሮ ዉሳኔዎቹን በ14 ነጥቦች ዘርዝሮ ይፋ አድርጓል። ከአዲስ አበባ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኋይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ