የኢትዮጵያ እ/ኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 18 2005ማስታወቂያ
አመራሩ በዚሁ ውሳኔው ለዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከቦትስዋና ጋር ባደረገችዉ የመልስ ግጥሚያ ላይ መሰለፍ የማይገባውን ሁለት ቢጫ ካርድ የተሰጠውን ተጫዋች በማሰለፉ ለተሰራው ስህተት ኃላፊነቱን መውሰዱን አረጋግጦ፣ የፌዴሬሽኑ ዋና ፀሐፊ አቶ አሸናፊ እጅጉን ከሥልጣናችው ማንሳቱን አረጋግጦዋል። ብዙዎች የፌዴሬሽኑን ውሳኔ ትክክለኛ አይደለም በሚል ነቅፈውታል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ