የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ እና የዓ/አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ዘገባ29 መስከረም 2007ሐሙስ፣ መስከረም 29 2007ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት « አይ ኤም ኤፍ» የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ በአሁኑ 2014 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት አድጓል ሲል አስታወቀ። ይኸው የኤኮኖሚ ዕድገት በዋናነት በከፍተኛ የግብርና ምርት፤ በመንግሥትና በውጭ መዋዕለ ንዋይ የታገዘ መሆኑን የተቋሙhttps://p.dw.com/p/1DSmVምስል APማስታወቂያ የኢትዮጵያና የአፍሪቃ ኀላፊ ለ ዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። ኀላፊው አያይዘውም፤ የኢትዮጵያ የውጭ ንግድ በጣም ደካማ መሆኑንና የሃገሪቱን ኤኮኖሚ የግል ተቋማትን በሚገባ ያሳተፈ እንዳልሆነ ገልጸዋል። አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ