1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትና ችግሮቹ

እሑድ፣ መጋቢት 29 2005

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዘርፍ አዎንታዊ ውጤት ማስመዝገቡን የኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን ድርጅት በተደጋጋሚ ገልጾዋል። ሆኖም ሕዝቡ በተደጋጋሚ በሚያጋጥመው የመብራት መጥፋትና መቆራረጥ ብዙ ችግር እንደሚደርስበት ካለማቋረጥ ቅሬታውን እየገለጸ ነው።

https://p.dw.com/p/18AoM
ምስል AP

የሀገሪቱ የኤሌክትሪክ ምርት በአሁኑ ጊዜ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል? ሕዝቡስ የዚሁ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኖዋል ወይ? ከሚመለከታቸው ጋ ተወያይተንበታል።

አርያም ተክሌ

መሥፍን መኮንን

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ