የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሽያጭ
ረቡዕ፣ የካቲት 14 2004ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ አሌክትሪክ ኀይል ኮርፖሬሽን ለጎረቤት አገሮች ኤሌክትሪክ በሽያጭ ለማዳረስ አስቀድሞ በነደፈው እቅድ መሠረት ወደ ሱዳን የዘርጋው የመስመር ስራ መጠናቀቁን አስታወቀ ። በሚቀጥሉት አራት ዓመታትም ወደ ኬንያናታነዛኒያ የኤሌክትሪክ መሥመር ለመዘርጋት ታቅዷል ። ኤልክትሪክ ለጎረቤት አገር በምትሽጠው ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎቸ የኤሌክትሪክ መቋረጥ ይከሰታል ።
ጌታቸዉ ተድላ ሐ/ጊዮርጊስ
ሒሩት መለሰ
አርያም ተክሌ