የኢትዮጵያ ኢኮኖሚና የIMF ዘገባ
ሐሙስ፣ መስከረም 25 2004ማስታወቂያ
ይሁንና በያዝነው የጎርጎሮሳውያኑ 2011 ዓ.ም ወደ 40 በመቶ በደረሰው የዋጋ ግሽበት ሳቢያ የዘንድሮው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት እንደሚቀንስ የድርጅቱ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል ። በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበትን ለመከላከል ብሔራዊ ባንክ ለመንግሥት የሚሰጠውን ብድር ማቆምንና ፣ የወለድ መጠን እንዲጨምር ማድረግን የመሳሰሉ እርምጃዎች መወሰድ እንደሚገባቸው ኃላፊው አስታውቀዋል ። ያነጋገራቸው የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል ።
አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ