የኢትዮጵያ አይድል
ዓርብ፣ ጥቅምት 17 2004ማስታወቂያ
ውድድሩን ተመልክተን እንደሆነ አብዛኞቹ የዝግጅቱ ተካፋዮች ወጣቶች ናቸው። በዚህ ውድድር ላይ ያላትን ተሰጥዎ ለማሳየት የበቃችው ዘንድሮ የ7ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሀና ግርማ ቀድሞ ሐረር ነበር የምትኖረው። የ 11 ዓመቷ ሀና በኢትዮጵያ አይዶል መወዳደር ከጀመረች ጀምሮ በህይወቴ ጎበዝ ሆኛለሁ ትላለት። የኢትዮጵያ አይድል የፕሮግራም ኃላፊ አቶ ጌታቸው እሸቱ እና በልዩ ተሰጥዋ ከምትታወቀው ተሳታፊ፤ ከሀና ግርማ በዛሬው የወጣቶች ዝግጅት እንግዳችን ናቸው።
ልደት አበበ
ተክሌ የኋላ