የኢትዮጵያ አየር መንገድ 70ኛ ዓመት3 ሚያዝያ 2008ሰኞ፣ ሚያዝያ 3 2008የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሠረተበትን 70ኛ ዓመት አከበረ። አሁን በአጭሩ የኢትዮጵያ በመባል የሚጠራዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰባት አስርት ዓመታት በፊት ሢመሠረት የመጀመሪያ በረራዎቹ በሳምንት አንድ ቀን ከአዲስ አበባ ወደ ካይሮ ያደርግ እንደነበር መረጃዎች ያመለክታሉ።https://p.dw.com/p/1ITOLምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ከተመሠረተ አንስቶ ሙሉ በሙሉ የመንግሥት የሆነዉ አየር መንገድ የበርካታ የበረራ ድርጅቶች አባል መሆኑም ይነገራል። በአፍሪቃም ስመጥር ከሆኑት አየር መንገዶች መካከል ይጠቀሳል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሠ