የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአይሮፕላን ግዢ14 መጋቢት 2002ማክሰኞ፣ መጋቢት 14 2002የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካናዳ አይሮፕላን አምራች ኩባንያ ስምንት አራት መቶ ቦምባርድ ኤር የተባሉ አይሮፕላኖችን ገዛ።https://p.dw.com/p/Ma5sምስል APማስታወቂያአይሮፕላኖቹ አየር መንገዱ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ፎከር አይሮፕላኖችን የሚተኩ ሲሆን፡ ለሀገር ውስጥ በረራ ስራ ነው የሚያውላቸው። ከስምንቱ አይሮፕላኖች መካከል አንዱ አሁን አዲስ አበባ ገብቶዋል። ጌታቸው ተድላ/አርያም ተክሌነጋሽ መሀመድ