1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የርዳታ ቁሳቁስ ሊያጓጉዝ ነው

ማክሰኞ፣ ግንቦት 8 2009

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሑሜዲካ አቪየሽን ከተባለው የጀርመን መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት እና ከአውሮፕላን አምራቹ ኤር ባስ የእርዳታ ድርጅትጋር ምግብን ጨምሮ ዘጠኝ ቶን የሰብዓዊ ርዳታ ቁሳቁሶች በድርቅ ለተጠቁ የምሥራቅ አፍሪቃ አገራት ለማጓጓዝ ሥምምነት ተፈራርሟል።

https://p.dw.com/p/2d4PA
Boeing 787 Ethiopian Airlines
ምስል Reuters

EAL fliegt gemeinsam mit der Airbus Foundation &Partnern Hilfsgüter nach Äthi - MP3-Stereo

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሑሜዲካ አቪየሽን ከተባለው የጀርመን መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት እና ከአውሮፕላን አምራቹ ኤር ባስ የእርዳታ ድርጅትጋር ምግብን ጨምሮ ዘጠኝ ቶን የሰብዓዊ ርዳታ ቁሳቁሶች በድርቅ ለተጠቁ የምሥራቅ አፍሪቃ አገራት ለማጓጓዝ ሥምምነት ተፈራርሟል። ከፈረንሳይ ወደ ምሥራቅ አፍሪቃ ከሚጓጓዘው የርዳታ ቁሳቁሶች መካከል መድኃኒቶች እና የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ርዳታ እና አልባሳት ይገኙበታል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የሚከተለው ዘገባ አጠናቅሯል። 

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

እሸቴ በቀለ

ነጋሽ መሃመድ