1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የንግድ ትርዒት

ሰኞ፣ ሐምሌ 5 2002

የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የንግድ ትርዒትና የምክክር መድረክ ቅዳሜ እና እሁድ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ተካሂዷል ።

https://p.dw.com/p/OHO3
ምስል ullstein - Giribas

በዚሁ ትርዒትና የውይይት መድረክ ላይ ከንግድና ከመዋዕለ ንዋይ ፍሰት ጋር የተያያዙጉዳዮች ላይ የጥናት ፅሁፎች ቀርበው ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን የተለያዩ ተቋማትም ምርትና አገልግሎቶቻቸውን አስተዋውቀዋል ። ይህን መሰሉ የንግድ ጉባኤ እና ትዕይንት ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ሲዝጋጅ የአሁኑ ለአምስተኛ ጊዜ መሆኑ ነው ። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ዝርዝር ዘገባ አለው ።

አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ