የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ሕንፃ6 ጥር 2002ሐሙስ፣ ጥር 6 2002ዱባይ የአለም በርዝመቱ ከአለም አቻ ያልተገኘለትን ሕንፃ መርቃ በከፈተችበት በያ ሰሞን አዲስ አበባም የራሷን ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ለማሰንገንባት ማቀድዋ ተሰምቷል።https://p.dw.com/p/LVmBምስል AP Graphics/DW Fotomontageማስታወቂያየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ አበባ ዉስጥ ባለ አርባ ሁለት ፎቆ ሕንፃ ለማሠራት ያወጣዉን ጨረታ Henn Architekten የተሰኘዉ የሥነ-ሕንፃ ተቋራጭ ኩባንያ አሸንፏል።አዲስ አበባ ተገኝተዉ ጨረታዉን የተወዳደሩትን የኩባንያዉን ተወካይ Markus Jakobiን ጌታቸዉ ተድላ አነጋግራቸዉ ነበር። ጌታቸው ተድላ/ነጋሽ መሀመድ አርያም ተክሌ