1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች በአሜሪካ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 5 2002

ሥምንት የፖለቲካ ማሕበራትን የሚያስተናብረዉ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች በዩናይትድ ስቴትስ የሚያደርጉት ጉብኝትና ዉይይት አላማ ለድርጅታቸዉ ድጋፍ ማሠባሰብና የድርጅታቸዉን አላማ ማስታወወቅ ነዉ

https://p.dw.com/p/MvMH
ምስል AP

የኢትዮጵያ የአንድነትና የዲሞክራሲ መድረክ መሪዎች ዩናይትድ ስቴትስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንና ኢትዮጵያዉያን-አሜሪካዉያን ጋር በየከተማዉ ሥለኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካ እየተወያዩ ነዉ። ሥምንት የፖለቲካ ማሕበራትን የሚያስተናብረዉ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች በዩናይትድ ስቴትስ የሚያደርጉት ጉብኝትና ዉይይት አላማ ለድርጅታቸዉ ድጋፍ ማሠባሰብና የድርጅታቸዉን አላማ ማስታወወቅ ነዉ።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ከፓርቲዉ መሪዎች ሰወስቱን አነጋግሮ የሚከተለዉ ዘገባ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ