የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ4 ሰኔ 2004ሰኞ፣ ሰኔ 4 2004የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት በኢትዮጵያ ውስጥ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት የሚታገል መሆኑን ገለፀ።https://p.dw.com/p/15CEmማስታወቂያ የም/ቤቱ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል ዶክተር ፍሰሀ እሸቱ ፤ም/ቤቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚደረገው ለውጥ ሰላማዊ ሽግግርን የማመቻቸት ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑን ጠቁሟል። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ያቀርበዋል። አበበ ፈለቀ ልደት አበበ ነጋሽ መሀመድ