የኢትዮጵያ ባንዲራ በአሜሪካ በኦፊሴል ተውለበለበ4 ጳጉሜን 2001ረቡዕ፣ ጳጉሜን 4 2001በካሊፎርኒያ ግዛት በሳኖዜ ከተማ ምክር ቤት የኢትዮጵያ ባንዲራ ለአንድ ሳምንት ያህል ከአሜሪካ ባንዲራ ጎኖ ለጎን ሆኖ ሊውለበለብ ከፍ ማለቱ ተዘገበ። ከአሜሪካ ባንዲራ ጎን ለጎን በይፋ ሲውለበለብ የኢትዮጵያ ባንዲራ የመጀመሪያው እንደሆነም ተገልጿል። አበበ ፈለቀ እንደሚከተለው አቀናብሮታል።https://p.dw.com/p/JZ0iባንዲራዋ ከአሜሪካን ባንዲራ ጎን ተውለብልቧልምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያአበበ ፈለቀ/ማንተጋፍቶት ስለሺ/ሂሩት መለሰ