የኢትዮጵያ ቀይ መሥቀል ማህበር የርዳታ ማሰባሰቢያ ጥሪ17 የካቲት 2008ሐሙስ፣ የካቲት 17 2008የኢትዮጵያ ቀይ መሥቀል ማህበር በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ለመርዳት ለጀመረው ጥረት ባለወረቶች የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጥሪ አቀረበ።https://p.dw.com/p/1I1j7ምስል DW/Y.Gebreegziabherማስታወቂያ ቀደም ሲል በቀይ መሥቀል ማህበር ጽሕፈት ቤት እና በብሔራዊ ቤተ መንግሥት በተካሄዱ ስነ ስርዓቶች ላይ የተለያዩ ተቋማት ለድርቁ ሰለባዎች መርጃ ይሆን ዘንድ ያዘጋጁትን የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ ለማህበሩ ፕሬዚደንት ዶክተር አህመድ ረጃ አስረክበዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ