የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ14 ታኅሣሥ 2008ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 14 2008የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ኢራፓ ከፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክክር መድረክ ራሱን አገለለ። ፓርቲዉ ከምክክር መድረኩ ራሱን ያገለለዉ በመድረኩ ለዉይይት እንዲቀርቡ ያነስኋቸዉ ወቅታዊ አጀንዳዎች ዉድቅ ስለሆኑብኝ ነዉ ብሏል።https://p.dw.com/p/1HTQ0ማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዉድቅ ሆኑብኝ ካላቸዉ አጀንዳዎችም መካከልም ይካለላል ስለተባለዉ የኢትዮ ሱዳን ድንበር እንዲሁም በኦሮሚያ እና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ስለተቀሰቀሱ እንቅስቃሴዎች እንደሚገኙበት የፓርቲዉ ፕሬዝደንት ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ