የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ የምርጫ ውጤት ትችት
ማክሰኞ፣ ግንቦት 25 2007ማስታወቂያ
የፓርቲው ከፍተኛ አመራር አባላት ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ የምርጫ ሂደቱ ሰላማዊ የነበረ ቢሆንም ፓርቲው ፤ በእጩዎቹ እና ታዛቢዎቹ ላይ ደረሰ ባለው ወከባ እና ማስፈራሪያ የተነሳ ምርጫው ተዓማኒነት የሌለው ነው ሲል መተቸቱን በስፍራዉ ተገኝቶ መግለጫውን የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በላከዉ ዘገባ ገልጿል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሠ