1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምሕርት በድሬዳዋ

ዓርብ፣ ጥቅምት 5 2003

መፅሐፍ የደረሳቸዉ ትምሕርት ቤቶች ሐላፊዎችና መምሕራን የአዲሱን ሥርዓት ጥሩነት ቢናገሩም የብዙዎቹ ትምሕርት ቤቶች ተማሪዎችና መምሕራን ግን ከስሚ-ስሚ በስተቀር ---

https://p.dw.com/p/PfHm
ያንድ መንደር ተማሪዎችምስል picture-alliance/ dpa

የኢትዮጵያ መንግሥት የትምሕርት ጥራትን ለማሻሻል በሚል አዲስ የነደፈዉ ሥርዓተ-ትምሕርት በድሬዳዋ መስተዳድር በአንዳድ ትምሕር ቤቶች ገቢራዊ ሆኗል።የማስተማመሪያ መፅሐፍ የደረሳቸዉ ትምሕርት ቤቶች ሐላፊዎችና መምሕራን የአዲሱን ሥርዓት ጥሩነት ቢናገሩም የብዙዎቹ ትምሕርት ቤቶች ተማሪዎችና መምሕራን ግን ከስሚ-ስሚ በስተቀር ሥለ አዲሱ ሥርዓት የሚያዉቁት የለም።የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚ አብሕር ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ