የኢትዮጵያ ሠ/ማኅበራት ኮንፈደሬሽን 50ኛ ዓመት12 ግንቦት 2005ሰኞ፣ ግንቦት 12 2005የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፈደሬሽን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል አከበረ። ኮንፈዴሬሽኑ እንዴት ተቋቋመ? አባላቱ፤ ለመሠረታዊ የሠራተኛ መብት ያደረጉት ትግል እንዴት ይታወሳል?https://p.dw.com/p/18b74ምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ አባላቱ፤ ለመሠረታዊ የሠራተኛ መብት ያደረጉት ትግል እንዴት ይታወሳል? የወደፊት ዕጣ ፈንታቸውስ እንዴት ይታያል? ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ፤ የኮንፈደሬሽኑን ፣ የሠራተኛው ድምፅ አዘጋጅ አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሰ