1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ሥምሪት

ዓርብ፣ ጥቅምት 24 2010

የኢትዮጵያ በሶማሊያ የሚንቀሳቀሰዉን ጽንፈኛ ቡድን ለመዋጋት በሺህ የሚቆጠር ሠራዊት ወደ ሶማሊያ እንደ አዲስ መላኳን የተለያዩ የዜና አዉታሮች እየዘገቡ ነዉ። የኢትዮጵያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በበኩላቸዉ ሀገሪቱ ወደ ሶማሊያ አዲስ የጦር ሥምሪት አላደረገችም ሲሉ ዛሬ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/2mzu9
Somalia Mogadishu Bombenexplosion
ምስል Reuters/F. Omar

Ethiopian Troops in Somalia - MP3-Stereo