1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምርጫ ውጤት እና የሀገሪቱ ዕጣ ፈንታ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 16 2007

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ያሰሙትን ቅሬታ ችላ በማለት፣ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር - ኢሕአዴግ እና አጋር ድርጅቶቹ ባለፈዉ ግንቦት 16 ፣ 2007 ዓ.ም በተደረገዉ ምርጫ 547ቱን

https://p.dw.com/p/1FmLj
Äthiopien Wahlen EPRDF
ምስል DW/Y. G/egziabherZ

[No title]

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች መያዛቸውን አስታውቋል። ገዢው ፓርቲ 100% የመራጭ ድምፅ ስላገኘበት 5ኛው አጠቃላይ ምርጫ የዶይቸ ቬለ ሉድገር ሻዶምስኪ የጻፈውን ሀተታ ይልማ ኃይለሚካኤል እንደሚከተለው ሰብስቦታል።

ሉድገር ሻዶምስኪ/ይልማ ኃይለሚካኤል

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ