1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የጠራው ስብሰባ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 25 2002

የኢት ዮጵያ ምርጫ ቦርድና የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት አካሄዱ።

https://p.dw.com/p/KOLQ


የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በቅርቡ አራቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፡ ኢህአዴግ፡ መኢአድ፡ ኢዴፓ እና ቅንጅት በደረሱባቸው ስምምነቶች ዙርያ በሀገሪቱ ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱ ዘጠና አንድ ፓርቲዎችን ለውይይት ጠርቶዋል። በዚሁ ውይይት ላይ ተገኝቶ የነበረው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ውይይቱን ትቶ ወትቶዋል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ