የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ21 ጥር 2007ሐሙስ፣ ጥር 21 2007የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትን አስመልክቶ የመጨረሻ ውሳኔ አስተላለፈ።https://p.dw.com/p/1ET9xምስል DW/Y. Gebreegziabherማስታወቂያ ምርጫ ቦርዱ ዛሬ በሰጠው ውሳኔ መሰረት ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በአቶ ትዕግስቱ አወሉ ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ደግሞ በአቶ አበባው መሐሪ የሚመሩት ቡድኖች ህጋዊ እውቅና አግኘተዋል ተብሏል። ዮሃንስ ገብረ እግዚአብሄር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ