የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ መግለጫ፣6 ግንቦት 2002ዓርብ፣ ግንቦት 6 2002በትናንቱ የመጽሔተ ዜና ቅንብራችን፣ 2 የአፋር ፓርቲዎች ተጽእኖ ፣ ስለበረታብንና ለሰላምም ስንል ከምርጫ ራሳችንን አግልለናል ሲሉhttps://p.dw.com/p/NOXKምስል dpa - Fotoreportማስታወቂያማሳወቃቸውን አቅርበን እንደነበረ የሚታወስ ነው። ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ተቃራኒውን ነው የሚናገረው ። መሳይ መኮንን፣ የኢትዮጵያን ምርጫ ቦርድ የህዝብ ግንኙነት ኀላፊ መሐመድ አብዱረህማንን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል። መሳይ መኮንን ተክሌ የኋላ ሒሩት መለሰ