የኢትዮጵያ ምርጫ ሒደትና የመንግሥት መግለጫ
ረቡዕ፣ ግንቦት 4 2002ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ዉስጥ በቅርቡ በሚደረገዉ ምርጫ የሚሳተፉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች መንግሥት በአባላቶቻችንና ደጋፊዎቻችን ላይ ያደርሰዋል በማለት የሚያሰሙትን ወቀሳ የኢትዮጵያ መንግሥት በድጋሚ አስተባበለ።የኮሚኒኬሽን ወይም የመገናኛ ሚንስትር አቶ በረከት ሥምዖን ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደነገሩት የመንግሥታቸዉ ጥረትና አቋም ምርጫዉን ሠላማዊና ነፃ ማድረግ ነዉ።ጌታቸዉ ተደላ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ
ጌታቸዉ ተደላ
ነጋሽ መሐመድ
ሒሩት መለሠ