የኢትዮጵያ ማዕድን ዓለም አቀፍ ጉባዔ14 መስከረም 2008ዓርብ፣ መስከረም 14 2008ኢትዮጵያ ያላትን የተፈጥሮ የማዕድን ኃብትን በሚመለከት አዲስ አበባ ላይ የተካሄደዉ የሁለት ቀናት ዓለም አቀፍ ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ። በ «ኢሲኤ » አዳራሽ በተካሄደዉ ይህ ጉባዔ በተለይ የተነጋገረዉ ኢትዮጵያ ባልዋት ማዕድናት ላይ ነዉ።https://p.dw.com/p/1Gdhyምስል DW/G.T. Haile-Giorgisማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ኢትዮጵያ ያላትን የተፈጥሮ የማዕድን ኃብትን በሚመለከት በዓለም አቀፍ የተካሄደዉ በዚህ ጉባዔ ላይ ኢትዮጵያዉያኑን ጨምሮ ከተለያዩ ሃገሮች የመጡ ባለሞያዎች በጉባዔዉ ላይ ንግግር አድርገዋል። ቦታዉ ላይ የተገኘዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለሂዮርጊስ የጉባዔዉን ተካፋዮች አነጋግሮ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለሂዮርጊስ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ