የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ሹመት
ማክሰኞ፣ መስከረም 25 2003ማስታወቂያ
ኢትዮዽያ ወደ አንድ ፓርቲ ስርዓት አመራችበት በተባለው ምርጫ ያሸነፈው ኢህአዴግ ትላንት መንግስት መስርቷል። በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ለአራተኛ ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመርጠዋል። ዛሬ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ካቤኔአቸውን ይፋ አድርገዋል። አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ አቶ ስዩም መስፍንና አቶ አዲሱ ለገሰን ተክተዋል። ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ተጨማሪ ዘገባ አለው።
ታደሰ እንግዳው
መሳይ መኮንን
አርያም ተክሌ