የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቃዉሞ
ዓርብ፣ የካቲት 22 2005ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት ሙስሊሞችን ማዋከብ፥ መበደሉንና በሐይማኖታዊ ጉዳይ ጣልቃ መግባቱን እንዲያቆም በተለያዩ የሐገሪቱ ከተሞች የሚኖሩ ሙስሊሞች ዛሬም በድጋሚ ጠየቁ።ዛሬ ከጁመዓ ሶላት በኋላ በየመሳጂዱና በየአካባቢዉ የተሰበሰበዉ ምዕመን የመንግሥት ታጣቂዎች ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሙስሊሞችን ቤት በሌሊት መበርበራቸዉን እና ሐብት፥ ንብረታቸዉን ዘርፈዋል በመባሉንም አዉግዟል።የዛሬዉን ተቃዋሞ ከተከታተሉት ሁለቱን በስልክ አነጋግረናቸዋል።
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ