የኢትዮጵያ መንግሥት የሠፈራ ዕቅድ
ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 14 2003ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት በያዝነዉ አመት አርባ-ስምንት ሽሕ አባዎራዎችን በተለያዩ አካባቢዎች ለማስፈር ማቀዱን አስታወቀ።መንግሥት በአዳዲስ አካባቢዎች ከሚያሰፍራቸዉ አባዎራዎች በተጨማሪ በአራት መስተዳድሮች የሚኖሩ አርብቶ-አደረቾን ወደ ከፊል አርሶ-አደርነት ለመቀየር በመደር ለማሰባሰብ አቅዷል።የኢትዮጵያ የግብርና ሚንስቴር ባለሥልጣናት እንዳሉት ሰፈራዉም ሆነ በመንደር ማሰባሰቡ የሚካሔደዉ በየሰዉ ፍቃድ ነዉ።ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።
ታደሰ እንግዳዉ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለግሠ