1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ መንግሥት ለእስረኞች ያደረገዉ ምሕረት

ማክሰኞ፣ መስከረም 4 2003

ይቅርታ ተደርጎላቸዉ ከእሥር የሚለቀቁት የሕግ ታራማዊች፥ የተሐድሶ ትምሕርትና ምክር ተሰጥቷቸዉ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚፈቱ ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳዳር መረጃ አግኝቷል

https://p.dw.com/p/PC0p
ፕሬዝዳናት ግርማ ምሕረቱን ፈርመዋልምስል picture-alliance/ dpa

የኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥራቸዉ ከ8 ሺሕ የሚበልጥ የሕግ እስረኞች እንዲፈቱ መወሰኑን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባዉ አስታዉቋል።ታደሰ እንዳለዉ ይቅርታ ተደርጎላቸዉ ከእሥር የሚለቀቁት የሕግ ታራማዊች፥ የተሐድሶ ትምሕርትና ምክር ተሰጥቷቸዉ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚፈቱ ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳዳር መረጃ አግኝቷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የዋኋላ

ነጋሽ መሐመድ