1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ መንግሥትና ተቃዋሚዎች

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 29 2009

የኢትዮጵያ መንግሥት ከአለፈዉ አንድ ዓመት ጀምሮ የተነሳበትን የሕዝብ ተቃዉሞ ለማብረድ አንድ ወር የደፈነዉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ድንጋጌን ተከትሎ፤ አሻሽላለሁ ካላቸዉ በርካታ ነገሮች መካከል የምርጫ አፈፃፀምና  የምርጫ ሕግን ይመለከታል።

https://p.dw.com/p/2SLqZ
Infografik Karte Proteste und Ausschreitungen in Äthiopien 2016

MMT_Ber. A.A (Äth- Opposition uneins über Wahlrechts) - MP3-Stereo

 

የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በበኩላቸዉ መንግሥት አካሂደዋለሁ ባለዉ ተኃድሶ አልያም ለዉጥ ላይ ጥርጣሪ አላቸዉ። ተቃዋሚ ፓርቲዎቹ መንግሥት የመዋቅር ለዉጥ ማድረግ ይኖርበታል የታሰሩት ይፈቱ ፤ ሚዲያ አይታፈነ ሲሉ ሌሎች በበኩላቸዉ የመንግሥት ለዉጥ እንዲደረግ ይጠይቃሉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን አንዳንድ የተቃዋሚ ፓርቲ ተጠሪዎችን አነጋግሮ  አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።    


ዮኃንስ ገብረግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ