1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ጥያቄ

ማክሰኞ፣ የካቲት 27 2004

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር እያደገ ከመጣው የኑሮ ውድነት እና የዋጋ ግሽበት ጋ የሚጣጣም የደሞዝ ጭማር አስጠንቶ ለመንግሥት ማቅረቡንና በቅርቡም አዎንታዊ መልስ እንደሚያገኝ ተስፋ ማድረጉን ለዶይቸ ቬለ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/14Fz2
ምስል picture-alliance/ dpa

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር እያደገ ከመጣው የኑሮ ውድነት እና የዋጋ ግሽበት ጋ የሚጣጣም የደሞዝ ጭማር አስጠንቶ ለመንግሥት ማቅረቡንና በቅርቡም አዎንታዊ መልስ እንደሚያገኝ ተስፋ ማድረጉን ለዶይቸ ቬለ አስታወቀ። እስከያዝነው የካቲት ወር ተግባራዊ ይሆናል የሚለው የማህበሩ አቋም ተግባራዊ ባለመሆኑ ባንዳንድ አካባቢ ግራ መጋባትን መፍጠሩ ተጠቁሞዋል።  ባንዳንድ አካባቢዎች በተናጠል የደሞዝ ጥያቄ ያቀረቡ መምህራን የመታሰር ዕጣ ገጥሞአቸዋል መባሉ ግን ሀሰት መሆኑን ታደሰ እንግዳው ያነጋገራቸው የመምህራኑ ማህበር ምክትል ፕሬዚደንት አቶ አንተየ ከበደ  ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ