1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ልዩ ገጽዋ፣

ሐሙስ፣ ኅዳር 2 2003

በብሪታንያ ፣ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፣ ለንደን ውስጥ ፣ ከብሪታንያው ዘውዳዊ ሥርዓት የመልክዓ ምድር ጥናት ማኅበር ጋር በመተባበር ፣

https://p.dw.com/p/Q6UZ
የዓባይ ጢስ እሳት ፏፏቴ-ምስል picture-alliance / dpa

በቅርቡ ኢትዮጵያን በተመለከተ በዚያችው ሀገር ቴሌብዥን የቀረቡ ሁለት የተለያዩ ፊልሞችን ያዘጋጁ ባለሙያዎችን በመጋበዝ ለውይይት አቅርቧል። ለአያሌ ዓመታት፣ የብሪታንያ መገናኛ ብዙኀን ፣ ኢትዮጵያን በተመለከተ ስለረሃብ ፣ ጦርነት፣ እርዛትና በሽታ በየጊዜው ሲያወሱ መቆየታቸው የተለመደ ነው። አሁን በመገባደድ ላይ ባለው 2010 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ግን ሓና ደምሴ እንደዘገበችልን፣ ኢትዮጵያ፣ በ 2 የተለያዩ ጋዜጠኛና የታሪክ ባለሙያ በተለየ መልኩ በብሪታንያ ቴሌቭዥን ለእይታ ቀርባለች።

ሐና ደምሴ

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ