የኢትዮጵያው የምርጫ ቅስቀሳና ክርክር23 የካቲት 2007ሰኞ፣ የካቲት 23 2007ኢትዮጵያ ውስጥ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ ም ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው አገር አቀፍ ምርጫ ፤ የምርጫ ዘመቻውና የገጽ-ለገጽ ክርክሩም ከትናንት በስቲያ ተጀምሮአል።https://p.dw.com/p/1Ejzhምስል DWማስታወቂያ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመገናኛ ብዙኀን የሚያካሂዱበት የምረጡን ቅስቀሳ በተመደበ ክፍለ- ጊዜ በመሠራጨት ላይ መሆኑ ተመልክቷል። የምርጫ ዘመቻው የሚጠናቀቀው ግንቦት 13 ሲሆን፣ ግንቦት 16 ምርጫ ይካሄድና ውጤቱ ሰኔ 15 ይፋ ይገለጣል። ስለ ምርጫ ዘመቻው አጀማመር ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን በስልክ ጠይቄው ነበር። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሀመድ