1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን ፀረ «አይ ኤስ» ሠልፍ በብራስልስ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 21 2007

ራሱን እስላማዊ መንግሥት ወይም «አይ ኤስ» ብሎ የሚጠራው ቡድን ወደ 30 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያንን በጭካኔ ከገደለ ወዲህ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አደባባይ በመውጣት የቡድኑን ኢሰብዓዊ ተግባር መቃወማቸውን ቀጥለዋል። ዛሬም በብራስልስ ሰልፍ አካሂደዋል።

https://p.dw.com/p/1FHPu
Europaflaggen vor dem Hauptquartier der Europäischen Kommission in Brüssel
ምስል Reuters/Y. Herman

ሰልፉ በተካሄደበት ቦታ የተገኘውን የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሤን ቀደም ሲል በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ