የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን የሰላም ጉባዔ6 መጋቢት 2002ሰኞ፣ መጋቢት 6 2002የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ህዝቦች በይበልጥ ለማቀራረብ እና የጋራ ችግሮቻቸውንም ለመቅረፍ በሚል የተለያዩ የመፍትሄ ሀሳቦች የቀረቡበት ጉባዔ በዩኤስ አሜሪካ የሳን ኾዜ ከተማ ተካሄደ።https://p.dw.com/p/MTL7ምስል AP Graphics/DWማስታወቂያየኢትዮ ኤርትራ የወዳጅነት ኮሚቴ ባዘጋጀው እና ካለፈው ዓርብ እስከ ትናንት ድረስ በተካሄደው የጋራ ጉባዔ ላይ ከአስራ አራት የሚበልጡ ከተለያዩ ሀገሮች የተሰባሰቡ የሁለቱ ሀገሮች ምሁራን ጥናቶቻቸውን በማቅረብ በሰፊው ተወያይተውበታል። አበበ ፈለቀ/አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ