1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን ሙሥሊሞች ተቃዉሞ ሠልፍ በበርሊን

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 1 2004

በመቶ የሚቆጠሩ በጀርመን ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙሥሊሞች በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው የሚሉትን የሕገ መንግሥት እና የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመቃወም ዛሬ በመዲናይቱ በርሊን በሚገኘው የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ደጃፍ የአደባባይ ሰልፍ አካሄዱ።

https://p.dw.com/p/15lNo
Der Eingangsbereich des Auswärtigen Amtes mit Bundesadler, aufgenommen in Berlin am 20.09.2006. Foto: Tim Brakemeier dpa/lbn +++(c) dpa - Report+++ Schlagworte Bundesregierung, Gebäude, Politik, Aufschrift, Auswärtiges_Amt, Außenministerium, Bundesadler, Schriftzug, werderscher_Markt_1
Auswärtiges Amt in Berlinምስል picture-alliance/dpa

ተቃዋሚ ሰልፈኞቹ በኢትዮጵያና በመላ ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሀይማኖት ነፃነት እና የሰብዓዊ መብታቸው እንዲከበር በሰላማዊ መንገድ በመጠየቅ ላይ ያሉበትን ድርጊት በመደገፍና የበኩላቸውን ኃላፊነት ለመወጣት ተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ገልጸዋል።


ይልማ ኃይለሚካኤል

አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ