1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

14ኛው የኢትዮጵያውያን በአውሮጳ የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 23 2008

በዕለተ ረቡዕ የተጀመረው 14ኛው የኢትዮጵያውያን በአውሮጳ የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በኔዘርላንድ የዴንሐግ ከተማ ዛሬ ይጠናቀቃል።

https://p.dw.com/p/1JZ1C
Äthiopien Sport und Kultur Föderation in Europa
ምስል DW/M. S. Siyoum

[No title]

የተለያዩ የስፖርት ውድድሮች እና የባህል ትዕይንቶች በቀረቡበት ከዚህ ዝግጅት ጎን ለጎን የኢትዮጵያውያን መድረክ በአውሮጳ የመጀመሪያውን ውይይት አካሂዷል። ከማንኛው ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ወገንተኝነት ነጻ ነው የተባለው ይህ መድረክ ትናንት «የብሔር ጥያቄና ፌዴራሊዝም» በሚል ርዕስ ቀዳሚውን ውይይት አድርጓል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

እሸቴ በቀለ