የኢትዮጵያውያን መከራ በሊቢያ17 መጋቢት 2003ቅዳሜ፣ መጋቢት 17 2003የዛሬ አስራ አምስት ቀን በወጣቶች መድረክ ዝግጅታችን የሰሐራ በረሀን ጨምሮ ሱዳን፣ ሊቢያና ቱኒዝያ ውስጥ መከራ ፍዳውን ሲበላ የነበረ አንድ ወጣት ማቅረባችን ይታወሳል። ይህን ዝግጅት ከተከታተሉ አድማጮቻችን መካከል በፅሁፍም በስልክም መልዕክታቸውን ያደረሱን አድማጮች በተለይ ሊቢያ ውስጥ ኢትዮጵያውያኑ እየደረሰባቸው ያለውን መከራhttps://p.dw.com/p/RCJ3ስደተኞች በሊቢያምስል apማስታወቂያተከታትላችሁ አስደምጡን ሲሉ ጠይቀውናል። በዚህም መሰረት ለዛሬ 5 ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን አነጋግረናል። በዕዝነ-ህሊናችን ስቃይ መከራቸውን ለመቃኘት እንሞክራለን። ማንተጋፍቶት ስለሺ።