የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚንስትርና የፈረንሳዩ ፕሬዝዳት ዉይይት
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 7 2002ማስታወቂያ
16 12 09
ኮፐንሔገን-ዴንማርክ በሚደረገዉ አለም አቀፍ የአየር ንብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ አፍሪቃን ወክለዉ የሚካፈሉት የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ትናንት ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳት ኒላስ ሳርኮዚ ጋር ተወያይተዋል።ሁለቱ መሪዎች አፍሪቃና አዉሮጳ የአየር ንብረትን በተመለከተ ተቀራራቢ አቋም እንዳላቸዉ አስታዉቀዋል።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለሚካኤል ሥለ መሪዎቹ ዉይይት ባለሙያ አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
ይልማ ሐይለ ሚካኤል
ነጋሽ መሐመድ
ሒሩት መለሰ