የኢትዮጵያዉያን ያስተዳደግ በደል
ረቡዕ፣ ግንቦት 24 2008ማስታወቂያ
ኢትዮጵያዉያን ልጆችና ወጣቶች ከተወለዱበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ በደሎችና ጥቃቶች እንደሚፈፀሙባቸዉ በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶች አረጋገጡ።በተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች የተደረጉት ጥናቶች እናደመለከቱት ወላጆች ልጆቻቸዉን ሥርዓት ለማስያዝና ለሚከተሉት ባሕልና አስተሳሰብ ተገዢ እንዲሆኑ ለማድረግ በልጆቻቸዉ ላይ የሚያደርሱት ቅጣት ልጆቹን ለሥነ-ልቡናዊ ችግር ያጋልጣል። አጥኚዎቹ እንደሚሉት በገጠርም ሆነ በከተማ የሚኖሩ ልጆች የሚደርስባቸዉ በደል ተመሳሳይ ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ አጥኝዎቹን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ